Donkey Tube
Donkey Tube
  • 1 688
  • 475 623 225
ድንቅ ሃሳቦች ፡ አጭር ፊልም ክፍል 1 #drama #shortfilm #comedianeshetu #story #ethiopia
ገንዘብ ብቻ የሚያሳድደው ባለ ደንዳና ልቡ ባለ ሀብት በ አንድ አጋጣሚ መንገድ ላይ እያሽከረከረ አንዲት መልካም ሴት ይገጫል በገጫትም ጊዜ ወርዶ በንቀት ገንዘብ ይወረውርላታል አሷም የያዘው ገንዘብ የሰውን ህመም ማከም እደማይችል አና ያለው ነገር ሁሉ ከንቱ እንደሆነ አንድ ቀን እንደሚገባው ትነግረዋለች በመሀልም ራሷን ስታ ትወድቃለች ሆስፒታል በወሰዳት ጊዜም ዶክተሩ እንደሚያውቃት ይረዳል መታጠቢያ ቤት ደርሶ ሲመለስ ግን ከነበረችበት ክፍል ያጣታል reception ሄዶ ሲጠይቅ ከፍላ እንደወጣች ይረዳል ቦርሳዋን እንኩአን ሳትቀበለው አደወጣች ሲያስብ ለገንዘብ ያላት አመለካከት ገረመው ወደ ስራው በመመለስ ላይ እያለ አንድ ቤተክርስቲያን በር ላይ ስትጸልይ ይመለከታታል በመገረም ወርዶ ቦርሳዋን ሰቷት ይሄዳል ከሄደ በሁአላ ግን ከሃሳቡ ልትወጣለት ስላልቻለች ወደ ሆስፒታል ደዉሎ ሲያጣራ የጭንቅላት cancer እዳለባት ይረዳል የበለጠ በመገረም እና በመደንገጥ ፈልጎ ሊያናግራት በመወሰን ከዚ በፊት ያገኛት ቤተክርስያን ሄዶ አጠያይቆ ያገኛታል ነገር ግን ያገኘው ቤት ያስደንቀዋል በጣም ባለፀጋ አደሆነች ቤቷ ያስታውቃል ድሃ ብሎ ገንዘብ የወረወረላት ሴት አጅግ ሃብታም ሆና ያገኛታል ይቅርታም ይጠይቃትና በሺታዋን መታከም አዳለባት ይነግራታል አሷም እንደማትድን ትነገረዋለች አሱም በገንዘቡ እንደሚያድናት አርግጠኛ ሆኖ በጣም ጥረት ያደርጋል ነገር ግን የትም ብትሄድ እንደማትድን ይነገረዋል ያለው ሁሉ ሀብት የሚመካበት አሁን ምንም ፍቅሩን ሊያድንለት አልቻለም በመጨረሻም ተስፋ ቆርጦ ወደ ፈጣሪው ይፀልያል ፀልዮ ሲመለስም ቤተክርስትያን እንደለመደችው ያገኛታል አንድ ቀን አብራው እድትዉል ጠይቁአት ጥሩ ቀን ያሳልፋሉ ከዛ ቀጣይ ቀን ሲሄድ ግን ቤቷ አልነበረችም 10 ቀን እንደቀራትና እሱንም በፀሎት ለማሳለፍ ገዳም እንደሄደች ይነገረዋል ገዳሙን ሲያፈላልግ ቆይቶ ከ 1 ወር በሁዓላ ገዳም ሄዶ ያገኛትና በህይወት ስላገኛት ይደሰታል ነገር ግን አሷ መመልኮስ እዳሰበችና ወደ ዓለም እደማትመለስ ነግራው መክራው ይመለሳል በ አንድ ቀን አጋጣሚ ሙሉ ማንነቱ ይቀየራል
A rich man who only chases money, he is driving on the road and meets a good woman. He gets down and throws money at her with disdain. She tells him that everything he has is worthless. Anna tells him that one day he deserves it. When he takes her to the hospital, the doctor knows her. He helps when he comes back to the bathroom, but he loses her from the room she was in.
When he thinks about it, he is surprised by her attitude towards money. On his way back to work, he sees her praying at the door of a church. He comes down and gives her her purse. He goes to the church and asks her. But the house he found surprises him. She is very rich. He informs her that the poor woman he threw money at is rich. She tells him that Asum is sure that he will save her with his money. He is told that she has 10 days left and that she has gone to a monastery to pray for him.
📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
tally.so/r/wQr2xY
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
📌 Subscribe Donkey በጎ
www.youtube.com/@UCy9MCoC4BLooPatsZ4fjlaw
ድንቅ ሃሳቦች ፡ አጭር ፊልም ክፍል 1 #darama #comedianeshetu #story #ethiopia
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - comedianeshe/
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
Переглядів: 15 166

Відео

ወጌሻ ክፍል 2 ፈርቼ እምገባበት ጠፍቶኝ ነበር …ትልቁ ዩትዩብን የማሸነፊያ ሚስጥር #youtube #lifelessons #class #comedianeshetu
Переглядів 43 тис.2 години тому
የምስራች ምርጥ የክረምት ስጦታ ጥያቄዎቻቹን በማክበር በርካቶች የወሰዱትን ወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና በየቤታቹ እንድትማሩበት በዩትዩባችን በነፃ እንድትጠቀሙበት አዘጋጅተንላቹሀል። ትምህርቶቹ የሚሰጡት በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና አሰልጣኝ ፍፁም ፍሰሐ ነው የዛሬው የመጀመርያው ክፍል ሲሆን በቀጣይ ሌሎች ክፍሎችን የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ተከታተሉ! Good news, the best winter gift, in compliance with the requests, we have prepared the Wegesha UA-camr training that many have taken, so that you can learn it at home and use it ...
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት እነሆ ተለቋል! Enjoy it! #youtube #youtuber #class ክፍል፦ 1
Переглядів 189 тис.16 годин тому
የምስራች ምርጥ የክረምት ስጦታ ጥያቄዎቻቹን በማክበር በርካቶች የወሰዱትን ወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና በየቤታቹ እንድትማሩበት በዩትዩባችን በነፃ እንድትጠቀሙበት አዘጋጅተንላቹሀል። ትምህርቶቹ የሚሰጡት በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና አሰልጣኝ ፍፁም ፍሰሐ ነው የዛሬው የመጀመርያው ክፍል ሲሆን በቀጣይ ሌሎች ክፍሎችን የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ተከታተሉ! Good news, the best winter gift, in compliance with the requests, we have prepared the Wegesha UA-camr training that many have taken, so that you can learn it at home and use it ...
በአያትና አከባቢው ላላችሁ ምርጥ የመዝናኛ አማራጭ #hotel #2024 #spa #cinema
Переглядів 11 тис.19 годин тому
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ። ua-cam.com/channels/qGE-jrAMzhipIWivRsaI5A.htmljoin 🌐 Our other profiles: ▶ Facebook - comedianeshe/ ▶Telegram - t.me/donkeytube_official ▶ Tiktok - www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
የ 15,000 ብር ኮርስ በነጻ መማር ይፈልጋሉ ? #course #comedianeshetu #donkeytube #youtube
Переглядів 22 тис.День тому
📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ tally.so/r/wQr2xY 📌 Subscribe Donkey በጎ www.youtube.com/@UCy9MCoC4BLooPatsZ4fjlaw 📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/mO5JdM 📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ። ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ tally.so/r/wLdMKy የ 15,000 ብር ኮርስ በነጻ መማር ይፈልጋሉ ? #course #comedianeshetu #donkeytube ...
ከርቀት አይኔ ገባች ... !! ጀግና መፍጠር የቀሲስ ዘክርስቶስ #lifestory #ethiopia #charity
Переглядів 152 тис.День тому
የኒውማ በጎ አድራጎት ድርጅት ለመርዳት ይህን ሊንክ ይጫኑ! www.gofundme.com/f/pneuma-ethiopia-charitable-organization? share-sheet-first-launch& የኒውማ በጎ አድራጎት ድርጅት ዩትዩብ ቻናል ሰበስክራይብ ለማረግ ከታች የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ www.youtube.com/@UCgJrqclxqvD2BwdfOUzd6Jw 1000593548884 Newma Ethiopia Charitable Organization CBE 📌 Subscribe Donkey በጎ www.youtube.com/@UCy9MCoC4BLooPatsZ4fjlaw የዛሬው የጀግና መፍጠር እንግዳችን ቀሲስ ዘክርስቶስ ፀጋዬ ይባላሉ በልጅነታቸው ...
እጄ ከመቆረጥ ዳነ! የአንድ ሰው ህይወት የናሆም #youtube #youtuber #lifestory #2024
Переглядів 182 тис.14 днів тому
📌 Subscribe Nahom Abiy www.youtube.com/@nahomabiyy 📌 Subscribe Donkey በጎ www.youtube.com/@UCy9MCoC4BLooPatsZ4fjlaw የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት ፕሮግራም እንግዳችን ናሆም አብይ ይባላል ገና በልጅነቱ ከቤት ጣሪያ ላይ ወድቆ እጁ የተሰበረው። በወጌሻ የባህል ህክምና ክትትል በኋላ ቡዙ ጥረት ተደርጎለት እጁ እደቀድሞ ተመለሰለት። ናሆም በልጅነቱ የማይያዝ የማይጨበት ልጅ ነበር በዚህም ትምህርት ቤት በየአመቱ ነበር የሚቀይረው ሆኖም አንድ ትምህርት ቤት ግን ከክፍል ከ 1_3 ከወጣ ወላጆቹ የሚወደውን ሳይክል እደሚገዙለት ቃል ገቡለት ሆኖም እጁ በመሰበሩ ወላጆቹ ለ...
በችግር ጊዜ ያገኘሁዋትን ሚስቴን ብር ሳገኝ ተለወጥኩባት ! የአንድ ሰው ህይወት የልዑል #youtube #youtuber #class #broker
Переглядів 383 тис.14 днів тому
Subscribe Weha Tube ውሃ ቲዩብ www.youtube.com/@WuhaTube1 የዛሬ የአንድ ሰው ህይወት ፕሮግራም እንግዳ ልዑል ፍቅረስላሴ ይባላል። በወጌሻ የ3ተኛ ዙር ስልጠና በ አንደኝነት እንዲሁም የአንደኞች አንደኛ በመሆን ያጠናቀቀ ሲሆን ከዲሽ ጠጋኝነት እስከ ድርጅት ባለቤትነት የደረሰበትን የሂወት ውጣ ውረድ አስደናቂ በሆነ መልኩ ያካፍለናል! ተከታተሉ። our guest on today's Yeand sew hiwot program is leul Fikreslase. He completed the 3rd round of training in Wegesha as one of the first and the first of the group, ...
የእናቴን ልጅነት ነጠኳት የአንድ ሰው ህይወት የ የአብ ስራ #lifestory #comedianeshetu #ethiopia
Переглядів 452 тис.21 день тому
ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያርጉ youtube.com/@YEABBABA.?si=EpxbX7UuK5cUG_Jy የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን የአብስራ ወንዶሰን ይባላል ከ600ሺህ በላይ በቲክቶክ ተከታዮች አሉት በዚህ የሚዲያ ፕላት ፎርም በጎ ተጋባራትን እየሰራይገኛል በህወት አጋጣሚ ራሱን ከማይጠብቅበት ቦታ ሁሉ አጊኝቶት ነበር ገና የኤለመንተሪ ተማሪ እያለ በልጅነት አይምሮው አንድ ቆንጂዬ አብራው የምትማርን ልጅ ይወዳል መውደዱን ደብቆ ደብዳቤ እየላከላት እሷን በመንገድ ሲያገኛት ከፍቅሩ የተነሳ ይሮጣል በዚህ ብቻ አላበቃም ስጣታዎች ከቤት ገንዘብ እየተቀበለ ይሰጣት ነበር ከዕለታት አንድ ቀን ከውጭ የመጣለት ላፕቶፕ ...
በችግርም በደስታም ያሳለፍኩበት ሰፈር ይሄ ነው! #motivation #inspiration #challenge #comedianeshetu
Переглядів 187 тис.21 день тому
የዛሬው ቪዲዮ ኮሜዲያን እሸቱ ኮሜዲያን እና ዩቱበር ከመሆኑ በፊት ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ ቲያትሪካል አርት ከተመረቀ በኋላ ወደስራ አለም ለመሰማራት በሚያደርገው ውጣውረድ ስራ ለመቀጠር እየዞረ ሲቪ ከማስገባት በተጨማሪ ለመቀጠር ብዙ ኢንተርቪዎችን በማድረግ በነፃ እስከመስራት እና ከመኖሪያው እሰከ ስራ ቦታው ድረስ በእግር እሰከመጓዝ ቀድሞ እየተገኘ በር ላይ እሰከመቆም ድረስ ስራ ለማግኘት ያደረገው ጥረት እና ስራም ለመቀጠር ደርሶ አንደ ወር ሳይሰራ ከስራ የወጣበት አዳማ ሄዶ የወንድሙ ጋራጅ ተቀጥሮ በመስራት ላይ እያለ ለእስታንዳ ኮሜዲ ስራ ተጠርቶ እዮሀ ሲኒማ በሳምት አንዴ እያቀረበ ያሳለፈውን ታሪክ በስፋት ያሳየበ...
ለልጄ ውዱን ስጦታ ተቀበልኩኝ! #ድንቅ ልጆች #eshetumelese #እሸቱ መለሰ #ማን እንደ ሀገር
Переглядів 839 тис.28 днів тому
የዛሬው ቪዲዮ የኮሜዲያን እሸቱ እና የሜላት ልጅ የሆነው ይትባረክ እሸቱ የ አንደኛ ዓመት ልደቱን በማስመልከት 1000ሺ ሰው የሚታደምበት የልደት በዓል እያከበረ ይገኛል በዚህ የልደት ቀን ደግሞ ይትባረክ ሲወለድ የነበረውን የምጥ ጊዜ ወላጆቹ እዴት እዳሳለፉ ወደኋላ አንድ አመት ተመለሰው ያቺን የጭንቅ ቀን ምን እደገጠማቸው የሚያወሩበት የእግዚአብሔር ረዳትነት የእመቤታችን ማርያም ምልጃ የሚመሰክሩበት ቪዲዮ ሲሆን ኮሜዲያን እሸቱንም ውድ ተመልካቾቹ ለ ይትባረክ ውድ የሆነውን ስጦታ አበርክተውለት ሰርፕራይዝ አድርገውታል ለ 1000ሰው የተዘጋጀው ድግስስ በቅቶ ይሆን ቀሪውን ከቪዲዮ አብረን እንመልከት መልካም ቆይታ!!! Today...
ለአባትዋ ያላት ፍቅር 400 ተማሪዎች ፊት አስለቀሳት! ኮሜዲያን እሸቱ ባይጠይቃት ይሻል ነበር? #students #comedianeshetu #lifelessons
Переглядів 240 тис.Місяць тому
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/mO5JdM 📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ። ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ tally.so/r/wLdMKy በዛሬው ቪዲዮ ኮሜድያን እሸቱ በምዕራፍ አካዳሚ ለተማሪዎች እና በተለይም ለተፈታኝ ተማሪዎች በአካል ተገኝቶ ስለ ሰአት አጠቃቀም ፣ ስለ አጠናን ዘዴ ከህይወት ልምዱ አካፍሏል ። In today's video, Comedian Eshetu shared his life experience with the stud...
ቲክቶከሩ ይሄንን ያህል ምን አድርጎ ነው? የ5 ሚሊዮን ብሩ ጉዳይስ? #youtube #tiktoker #youtuber
Переглядів 212 тис.Місяць тому
ቲክቶከሩ ይሄንን ያህል ምን አድርጎ ነው? የ5 ሚሊዮን ብሩ ጉዳይስ? #youtube #tiktoker #youtuber
አሳሪዎቹ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ! #monastery #church #ethiopia #water
Переглядів 165 тис.Місяць тому
አሳሪዎቹ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ! #monastery #church #ethiopia #water
እኔ ደሞዝ አይከፈለኝም፡፡ደሞዝ መቀበል ሃጥያት ስለሆነ አይደለም!! እኔም ጻድቅ ነኝ ማለቴ አይደለም! ክፍል፡ 3 #abagebrekidan #አባ_ገብረ_ኪዳን
Переглядів 290 тис.Місяць тому
እኔ ደሞዝ አይከፈለኝም፡፡ደሞዝ መቀበል ሃጥያት ስለሆነ አይደለም!! እኔም ጻድቅ ነኝ ማለቴ አይደለም! ክፍል፡ 3 #abagebrekidan #አባ_ገብረ_ኪዳን
ጳጳሳት ሲሰደቡ ባዳምጥ ምን ችግር አለው? አባ ገብረኪዳን ክፍል 2 #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
Переглядів 391 тис.Місяць тому
ጳጳሳት ሲሰደቡ ባዳምጥ ምን ችግር አለው? አባ ገብረኪዳን ክፍል 2 #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
Переглядів 463 тис.Місяць тому
ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
Переглядів 2,6 млнМісяць тому
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
ለየት ያለችዋን አድናቂዬን ቤቷ ድረስ ሄጄ ሸለምኳት!!! #comedy #vlog #diredawa #love #standupcomedy
Переглядів 269 тис.Місяць тому
ለየት ያለችዋን አድናቂዬን ቤቷ ድረስ ሄጄ ሸለምኳት!!! #comedy #vlog #diredawa #love #standupcomedy
አሜሪካ እንገናኝ!!! #standupcomedy #america #comedy
Переглядів 48 тис.Місяць тому
አሜሪካ እንገናኝ!!! #standupcomedy #america #comedy
እንግዳዬን አፍቅሯታል: እሷም ልብዋ ደንግጦበታል : ግን የዋሻት ነገር አለ! #esubdinklijoch #love #comedy
Переглядів 183 тис.Місяць тому
እንግዳዬን አፍቅሯታል: እሷም ልብዋ ደንግጦበታል : ግን የዋሻት ነገር አለ! #esubdinklijoch #love #comedy
ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! #love #lovestory #story #relationship
Переглядів 20 тис.Місяць тому
ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! #love #lovestory #story #relationship
ሴራሚክን የሚበጣጥስ አሲድ ውሀ መስሎት ጠጣው! #comedianeshetu #Foundation #charity
Переглядів 154 тис.2 місяці тому
ሴራሚክን የሚበጣጥስ አሲድ ውሀ መስሎት ጠጣው! #comedianeshetu #Foundation #charity
ተማሪዬ ያልኳት ልጅ ለካ የዶክተሮች አስተማሪ ነች! #youtube #youtuber #class
Переглядів 166 тис.2 місяці тому
ተማሪዬ ያልኳት ልጅ ለካ የዶክተሮች አስተማሪ ነች! #youtube #youtuber #class
ይሄ ዝግጅት እንዳያመልጠኝ ሰግቼ ነበር: ስለቴ ደርሶ የተመኘሁትን በአካል ተገኝቼ አየሁ! #ethiopia #orthodox #comedianeshetu
Переглядів 161 тис.2 місяці тому
ይሄ ዝግጅት እንዳያመልጠኝ ሰግቼ ነበር: ስለቴ ደርሶ የተመኘሁትን በአካል ተገኝቼ አየሁ! #ethiopia #orthodox #comedianeshetu
ድሬዎች ተዘጋጅታችኋል??? #diredawa #ethiopia #standupcomedy #manendehager #comedy
Переглядів 21 тис.2 місяці тому
ድሬዎች ተዘጋጅታችኋል??? #diredawa #ethiopia #standupcomedy #manendehager #comedy
ከአዲስ አበባ ድረስ ስኳር በኩንታል ይዞልኝ ይመጣል : የአንድ ሰው ህይወት የሙሉነሽ #eshetu
Переглядів 369 тис.2 місяці тому
ከአዲስ አበባ ድረስ ስኳር በኩንታል ይዞልኝ ይመጣል : የአንድ ሰው ህይወት የሙሉነሽ #eshetu
ልጄ የለም መባልን አያቅም ነበር ለሱ ብዬ የዳሮ ላባ እና የጥጥፍሬ ሰብስቤያለው ።#comedianeshetu #inspiration #donkeytube
Переглядів 272 тис.2 місяці тому
ልጄ የለም መባልን አያቅም ነበር ለሱ ብዬ የዳሮ ላባ እና የጥጥፍሬ ሰብስቤያለው ።#comedianeshetu #inspiration #donkeytube
በአይኔ በብረቱ ሲያጠፋ ካየሁት ሰው ላይ መፍረድ አልችልም? #comedianeshetu #inspiration #ethiopia #motivation
Переглядів 111 тис.2 місяці тому
በአይኔ በብረቱ ሲያጠፋ ካየሁት ሰው ላይ መፍረድ አልችልም? #comedianeshetu #inspiration #ethiopia #motivation
አቶ እሸቱ ተከተሉኝ! #standupcomedy #comedy #comedian #eshetumelese #new
Переглядів 29 тис.2 місяці тому
አቶ እሸቱ ተከተሉኝ! #standupcomedy #comedy #comedian #eshetumelese #new

КОМЕНТАРІ

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c Хвилина тому

    ፋዘር ልጠጋሎት 😂😂😂😂

  • @selesttube
    @selesttube 5 хвилин тому

    እሼ ! ደጋግመህ ህይወትን ባዶነትን ከእግዚአብሔር ውጭ ምንም እንደሌለን ሀብት ዝና ክብር ከንቱ እንድሆነ በወጣትነትህ በቻልከው ሁሉ መከርከን ካንተ የሆነውን ሁሉ ስላካፈልከን እናመሰግናለን እመነኝ ነገ በታላቅ የበጎ ስራዎች ሁሉ መጥቼ ጉልበትህን ስሜ እንደማመሰህን እኔም፡ወጣት ነኝ ዩቱዩብ ነው ምስራው አምላክ ይመስገን እጅግ ጥሩ ሁኔታ ላይነው ያለውት ግን ባገኘው ከፍ እያልኩ በመጣው ቁጥር ባዶ እንደሆንክ ከአምላኬ ጋር መቅረብ እንዳለብኝ ብቻ ነው ማስበው ልጅህን፡ባለቤትህን ህልምን ድንግል ማርያም ታሳካለህ።

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 12 хвилин тому

    አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 29 хвилин тому

    ቀጣይ አለው

  • @MuseKm
    @MuseKm 40 хвилин тому

    GOD BLESS YOU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 44 хвилини тому

    በጣም ደስእሚልነዉ ብዙትምህርት ያለዉ ይቀጥል አሸ

  • @AlemAtenaw-gd3jg
    @AlemAtenaw-gd3jg 50 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z Годину тому

    የገንዘብ መጨርሻ ይህ ነው

  • @sisayteshome2284
    @sisayteshome2284 Годину тому

    😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @user-wk4ii2of4r
    @user-wk4ii2of4r Годину тому

    ❤❤❤❤💯💯💯💯💯

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Годину тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እሸ እና የስራ ባልደረቦች ይቅርታንና ፅናት ክርስትናን ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው።እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅላችሁ

  • @mesfinshewangizaw2561
    @mesfinshewangizaw2561 Годину тому

    ድንቅ ነው

  • @brhan3880
    @brhan3880 Годину тому

    ክፍል 2

  • @user-gf5rx9wy6q
    @user-gf5rx9wy6q Годину тому

    ዋውው ምርጥ ፍልም❤

  • @EALtube
    @EALtube Годину тому

    ይህን ሁሉ ትምህርት ስለሰጠህን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር እምነታችንን ያፅናልን ልቦናይስጠን ወደቤቱ ይመልሰን እሼ አመሰግናለሁ

  • @hitechinstituteoftechnology
    @hitechinstituteoftechnology Годину тому

    WOW

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Годину тому

    እናመሰግናለን አቤቱ ማስተዋል ስጠን ወደ ቤትህ መልሰኝ ፍቅርና ማስተዋል ይጎለኛል ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Годину тому

    Beetam betam asitemari tesifa miyalemelim new yiketil

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Годину тому

    ❤❤❤❤

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 Годину тому

    ተባረኩ

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 Годину тому

    ዋው እኔ አልችልኩም ድንቅ መልእክት ነው

  • @user-hu3bz8fj7r
    @user-hu3bz8fj7r Годину тому

    Yemegerm melekt new

  • @niguswendm
    @niguswendm 2 години тому

    እሽ ይህ በዶንኪ ቱዩብ ተቀነባብሮ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ከሴቲቷ አንመልከት የቤተ ክርስቲያን ሰው ናት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አድርጋቹህ ሳላቹሀት ግን አንገቷ ላይ ማተብ የለም ምን ማለት ነው ይህ በውነት ቤተ ክህነትን ይመለከታል ለምን ይሆን ማተብ አልባ ኦርቶዶክሳዊ የሳላችሁብን???

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 години тому

    Best Comyediy. Eshetu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buligamedia630
    @buligamedia630 2 години тому

    Eshe hasabih rejim edehone eredalehu menfesawinethim edeza behiwete tilik ariyaye neh bantem menfesawi kinat yisemagnal.

  • @AbelMeheret
    @AbelMeheret 2 години тому

    good

  • @betelhemteklei1119
    @betelhemteklei1119 2 години тому

    Tanks 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z 2 години тому

    ለካ ሁሉም ከቱ ነዉ አይ እኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birriktitesfay9024
    @birriktitesfay9024 2 години тому

    Betam asetmare new ,ketelubte ❤❤❤

  • @Dakatube1
    @Dakatube1 2 години тому

    አጭር አይደለም ህይወትን የሚሰጥ እንድናብብ የሚያደርግ ነው...በጣም አስተማሪ ቪድዮ እናመሰግናለን ሁሌም ልዩና ቀና እይታ 🙏

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o 2 години тому

    እንየም የንሳሀ እድሜ ተሶቶይ ነበር ግን አልተለወትኩም እዛው ነይ

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 2 години тому

    እኛ የሰው ልጆች ስንባል ትንሽ ገንዘብ ከለን የሁሉ ነገር አዛዥና አድረጊ ይመስለናል እውነታው ግን "እንኳንስ ገንዘባችን እኛም የእራሳችን አይደለንም"

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 2 години тому

    ዋው ብታም አሲተማሪ ነው ደሲ ይላሊ በ እምነት ሁሉ የሆናሊ ዋናው እግዚአብሔር ማምን ቢሪ አዪተኪሚም ማለት ነው

  • @mekuriyaw
    @mekuriyaw 3 години тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እሽ አመሰግናለሁ አስተማሪ ነው ቀጣዩን

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci 3 години тому

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ለሁላችን ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @Buzunash417
    @Buzunash417 3 години тому

    Bezuu temhirt agingtenibetal went qomibilen rasachenen endinemeleket silarekachun enameseginalen egzaber wulachenem wedaa mangedu yimraan 🤲😢😢😢😢😢

  • @titulema628
    @titulema628 3 години тому

    She English atidebalk that is not your strength ❤sisterly advise

  • @Ethio575
    @Ethio575 3 години тому

    ጉዞ 3 M💚💛❤ዶንኪ ዩቲዩብ

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 3 години тому

    ተባረክ❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 3 години тому

    እሼ ጀግና ❤ ቀጣዩን እጠብቃለን ጥሞኚ ነው ያየሁት

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z 3 години тому

    እውይ ደስስስስ የምልና አስተማር ነው ❤❤🎉🎉ቀጥሉበት

  • @user-km7bd3bx6y
    @user-km7bd3bx6y 3 години тому

    ኤዲተሩ ተላማጂነው እንዴ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 3 години тому

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኚ 😢😢😢

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 3 години тому

    በእውነት ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በእምባ ነው የጨረስኩት 😭😭 ከገንዘብ በፊት ሰው እንደሚቀድም ስንረዳ ዛሬ ግን ብር ተቀብሎ የሰው ህይወት እየቀሰፈ ያለ ስንት ህዝብ ነው? 😢

  • @user-gn7mi7tf2l
    @user-gn7mi7tf2l 3 години тому

    WOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOWWWWWWŴWWWWWWWWWWWWWWWWWWቃላት የለኝም

  • @TolaGuta-ui7dv
    @TolaGuta-ui7dv 3 години тому

    Ashetuu ba madaniyalem faligaloo atten adare ishii

  • @zedyeuae6318
    @zedyeuae6318 3 години тому

    ይቀጥል እንደዚህ አይነት ነገር በጣም አሰተማሪ ነው❤

  • @Downtowncity
    @Downtowncity 4 години тому

    Gobe lij

  • @mhretgoitom2134
    @mhretgoitom2134 4 години тому

    ይቀጥል ዋውው ደስ ይላል እኔ ራሱ ተስፋ ቆርጨ ነበር የሀን ሳይ ተፅናናሁኝ

    • @Legna27
      @Legna27 3 години тому

      ዲያብሎስ ተስፋ ይቁረጥ እህቴ ሁሉንም ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጭ ❤